[ጋዜጣዊ መግለጫ]ኢትዮጵያ ለስደተኞች አካታች የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ዘረጋች፤ የሀገር አቀፍ አገልግሎቶች ተደራሽነትን ያሳድጋል።

التنزيل  (PDF, 245.54 KB)
نوع الوثيقة: Press Releases
نوع الوثيقة:
تاريخ النشر: 7 March 2024 (1 month ago)
تاريخ الانشاء: 7 March 2024 (1 month ago)
عدد مرات التنزيل: 153

[ጋዜጣዊ መግለጫ]ኢትዮጵያ ለስደተኞች አካታች የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ዘረጋች፤ የሀገር አቀፍ አገልግሎቶች ተደራሽነትን ያሳድጋል።

نوع الوثيقة: Press Releases
اللغة:
የኢትዮጵያ መንግሥት በስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት (ስ.ተ.አ) አማካኝነት ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ እና ከብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎችን በዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ለማካተት ተግባራዊ እርምጃ ጀምሯል። ይህ ፋይዳ ቁጥር የታተመበት አዲስ የስደተኛ መታወቂያ (ፋይዳ ቁጥር የታተመበት) ስደተኞች እንደ ሲም ካርድ ለማውጣት፣ የጤና እንክብካቤ ለማግኘት ወይም የትምህርት ቤት ምዝገባ ለማድረግ እና የመሳሰሉ ቁልፍ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ያስችላቸዋል። በተጨማሪም የፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፤ የባንክ ሒሳብቦችን ለመክፈትና በፋይናንስ ግብይቶች ውስጥ ተሳታፊ እንዲሆኑ መሳተፍና ድንግዶቻቸውን እና ግብይታቸውን በመደበኛነት ማስመዝገብ እንዲችሉ ይጠቅማቸዋል ይረዳቸዋል። ይህም ለሀገሪቱ ለአካባቢው ኢኮኖሚ አውንታዊ አዎንታዊ አስተዋፅዖ ያደርጋል።

Partners

  • Refugees and Returnees Service

Sectors

  •  Coordination

موقع

  • Ethiopia
التنزيل  (PDF, 245.54 KB)