በኢትዮጵያ ወደ 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ስደተኞች ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ የገንዘብ ድጋፍ እጥረት ምክንያት ለተገደበ ዕርዳታ ይጋለጣሉ ሲል UNHCR፣ RRS እና አጋሮች አስጠንቅቀዋል።

التنزيل  (PDF, 196.36 KB)
نوع الوثيقة: Press Releases
نوع الوثيقة:
تاريخ النشر: 11 April 2024 (19 days ago)
تاريخ الانشاء: 11 April 2024 (19 days ago)
عدد مرات التنزيل: 89

በኢትዮጵያ ወደ 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ስደተኞች ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ የገንዘብ ድጋፍ እጥረት ምክንያት ለተገደበ ዕርዳታ ይጋለጣሉ ሲል UNHCR፣ RRS እና አጋሮች አስጠንቅቀዋል።

نوع الوثيقة: Press Releases
اللغة:
እ.ኤ.አ. መጋቢት 20 ቀን የኢትዮጵያ መንግስት የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት (RRS)፣ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ እና ከ130 በላይ አጋሮች፣ የተባበሩት መንግስታት ኤጀንሲዎች፣ የመንግስት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች፣ ሀገር አቀፍ እና አለምአቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ ስደተኞች እና የግሉ ሴክተሮች፣ ታይቶ በማይታወቅ የገንዘብ ድጋፍ ችግር ምክንያት ለሀገሪቱ ውስጥ የሚኖሩ ወደ 1 ሚሊዮን ስደተኞች የሚሰጠውን እርዳታ አደጋ ላይ ይጥላል ብለው አሳስበዋል።

Partners

  • Refugees and Returnees Service

Sectors

  •  Coordination

موقع

  • Ethiopia
التنزيل  (PDF, 196.36 KB)