በኢትዮጵያ ወደ1 ሚሊዮን የሚጠጉ ስደተኞች በገንዘብ ድጋፍ እጥረት ምክንያት ለከፋችግር ይጋለጣሉ ሲሉ የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ (UNHCR)፣ የኢፌዴሪ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት (RRS) እናአጋሮች አስጠንቅቀዋል።
نوع الوثيقة: |
Press Releases
|
اللغة: |
|
እ.ኤ.አ. መጋቢት 20 ቀን የኢትዮጵያ መንግሥት የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት (RRS)፣ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ (UNHCR) እና ከ130 በላይ አጋሮች፣ የተባበሩት መንግስታት ኤጀንሲዎች፣ የመንግስት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች፣ ሀገር አቀፍ እና ዓለምአቀፍ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ ስደተኞች እና የግሉ ሴክተር ተሰባስበው፣ ከአሁን በፊት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ የገንዘብ ድጋፍ ችግር መከሰቱ በሀገሪቱ ውስጥ ለሚኖሩ 1 ሚሊዮን የሚሆኑ ስደተኞች የሚሰጠውን እርዳታ አደጋ ላይ ይጥላል ሲሉ አሳስበዋል።
Partners
Sectors
-
Coordination
موقع
التنزيل
(PDF, 192.55 KB)